top of page
This site was designed with the
.com
website builder. Create your website today.
Start Now
Partners & Partners
Get a Free Consultation
Menu
Home
About
Practice Areas
Resources
Groups
Members
Shop
Events
Close
Log In
All Posts
Immovable property
Extra-contractual Laws
Xiinxala adda addaa
Criminal cases
Employment contract
Yakka
Extra-contractual Laws
Compensation and prescription
የኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ አንቀጽ 2084 (የተሽከርካሪዎች ግጭት) የሕግ አተገባበር የአንቀጽ 2084 አጠቃላይ ይዘት
አንቀጽ 2084 ሁለት የሞተር ተሽከርካሪዎች እርስ በእርስ በሚጋጩበት ጊዜ የሚኖረውን የፍትሐ ብሔር ኃላፊነትና የጉዳት ክፍፍል የሚደነግግ ልዩ ድንጋጌ ነው። ድንጋጌው የተሽከርካሪ ባለቤቶች ባላቸው ጥብቅ ኃላፊነት (strict liability) እና በአሽከርካሪዎች ጥፋት (fault) መካከል ያለውን ሚዛን ይጠብቃል። 1.ዋና ዋና የሕግ ድንጋጌዎችና አካላት ሀ.እኩል አስተዋጽኦ የማድረግ የሕግ ግምት (ንኡስ አንቀጽ 1) ሕጉ፡ ሁለት የሞተር ተሽከርካሪዎች በሚጋጩበት ጊዜ፣ እያንዳንዱ ተሽከርካሪ ለአደጋው መከሰት እኩል አስተዋጽኦ እንዳደረገ በሕግ ይገመታል። አተገባበር፡ አደጋው እንዴት እንደደረሰ የሚያስረዳ በቂ ማስረጃ በሌለበት ጊዜ፣ ፍርድ ቤቱ የትኛው አሽከርካሪ ጥፋተኛ እንደሆነ ለመገመት ሳይቸገር ወይም ክሱን ውድቅ ሳያደርግ፣ ይህንን የሕግ ግምት በመጠቀ
Adem Bakke
Sep 16
5 min read
bottom of page